ኢትዮጵያ መድህን በሰፊ ጎል አሸንፎ መሪነቱን አጠናከረ

ኢትዮጵያ መድህን በሰፊ ጎል አሸንፎ መሪነቱን አጠናከረ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 – 8ኛ ሳምንት
በድሬደዋ ሀገር አቀፍ ስታዲየም

ረቡዕ ህዳር 07 2015
ምሽት 01:00 ሰአት በተከናወነ ጨዋታ

ሲዳማ ቡና 0 – 4 ኢትዮጵያ መድን

⚽️37′ ሀብታሙ ሸዋለም (ፍ)
⚽️41′ ዮናስ ገረመው
⚽️45 ብሩክ ሙሉጌታ (ፍ)
⚽️65′ ኪቲካ ጅማ

 

👉 ሲዳማ ቡናን የገጠመው የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ መድህን በ ቡሩክ ሙሉጌታ ፣ ዮናስ ገረመው ፣ ኪቲካ ጅማ እና ሀብታሙ ሸዋለም ጎሎች አራት ጎሎች መረቡ ሳይደፈር አሸንፏል።

👉 በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ መድህን ከ ድሬዳዋ ከተማ እንዲሁም ሲዳማ ቡና ከ መቻል ጋር የሚጋጠሙ ይሆናል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.