ማንችስተር ዩናይትድ በጨዋታው መጠናቀቂያ ሰአት ባስቆጠረው ወሳኝ ጎል ፉልሀምን አሸነፈ ።

በ16ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ እሁድ ህዳር አራት ምሽት 1.30 ላይ በተደረገ የሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ
ማንችስተር ዩናይትድ በጨዋታው መጠናቀቂያ ሽርፍራፊ ሰከንድ ወጣቱ ተስፈኛ ጋርናቾ ባስቆጠረው ወሳኝ ጎል ፉልሀምን አሸንፎ ነጥቡን ወደ 26 ከፍ በማድረግ ችሏል ።

ፉልሀም 1-2 ማንችስተር ዩናይትድ
⚽️ ጄምስ 61′  ⚽️ ኤሪክሰን 14′
⚽️ ጋርናቾ 90+3′

ቀደም ብሎ 11 ሰአት ላይ በተደረገ ጨዋታ
አስቶን ቪላን ብራይተንን በተመሳሳይ ውጤት ማሸነፍ ችሏል ።

ብራይተን 1-2 አስቶን ቪላ
⚽️አሊስተር 1′ ⚽️ኢንግስ 19′(P)

⚽️ኢንግስ 54′

Leave a Reply

Your email address will not be published.