በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የተደረጉ ጨዋታዎች እሮብ ጥቅምት 30 ቀን 2015
በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የተደረጉ ጨዋታዎች
እሮብ ጥቅምት 30 ቀን 2015
👉በእንግሊዝ ካራቦ ካፕ
አርሰናል 1-3 ብራይተን
ኒውካስትል 0-0 ክሪስታል ፓላስ [ 3-2 ]
ኖቲንግሀም 2-0 ቶተንሀም
ሳውዛምፕተን 1-1 ሼፊልድ ዌንስደይ [ 6-5 ]
ዌስትሀም 2-2 ብላክበርን [ 9-10 ]
ወልቭስ 1-0 ሊድስ
ሊቨርፑል 0-0 ደርቢ [ 3-2 ]
ማንችስተር ሲቲ 2-0 ቼልሲ
👉 በጀርመን ቡንደስሊጋ
ኮሎኝ 1-2 ሌቨርኩሰን
ፍራንክፈርት 4-2 ሆፈንሄም
ሌፕዚሽ 3-1 ፍራይቡርግ
ሻልክ 1-0 ሜንዝ
ዩኒየን በርሊን 2-2 ኦግስበርግ
👉በጣሊያን ሴሪኤ
ቶሪኖ 2-0 ሳምፕዶርያ
ሳሱሎ 1-1 ሮማ
ሊቼ 2-1 አታላንታ
ፊዮረንቲና 2-1 ሳለርኒታና
ኢንተር 6-1 ቦሎኛ
👉በስፔን ላሊጋ
ሴቪያ 1-2 ሪያል ሶሲዳድ
አልሜሪያ 1-0 ሄታፌ
ኢስፓንዮል 0-1 ቪላርያል