ቅዱስ ጊዮርጊስ አቻ ተለያየ
ቅዱስ ጊዮርጊስ አቻ ተለያየ
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2015 – 6ኛ ሳምንት ውድድር
በድሬደዋ አለም አቀፍ ስታዲየም
እሁድ ጥቅምት 27 2015
1:00 በተደረገ ጨዋታ
👉ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አርባ ምንጭ ከተማ ጋር 1ለ1 ተለያይተዋል።
👉 አማኑኤል ገብረሚካኤል ⚽️ በ30’ኛው ደቂቃ የቅዱስ ጊዮርጊስን ግብ ሲያስቆጥር እንዲሁም ኤሪክ ካፒያቶ ⚽️በ84’ኛው ደቂቃ በፍጹም ቅጣት ምት የአርባምንጭን ጎል ከመረብ አሳርፏል።
👉በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ወልቂጤ ከተማ እንዲሁም አርባምንጭ ከተማ ከ ባህርዳር ከተማ የሚገናኙ ይሆናል።