ሊቨርፑል በሞሀመድ ሳላህ ግቦች አሸነፈ
ሊቨርፑል ሞሀመድ ሳላህ ግቦች አሸነፈ
በምሽቱ የ15ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ
👉 ሊቨርፑል ቶተንሀምን በሜዳው 2ለ1 በመርታት ወሳኝ ሶስት ነጥብ አግኝቷል ።
👉የሊቨርፑል የማሸነፊያ ሁለት ግቦች ግብፃዊው ሞሀመድ ሳላህ
⚽️በ11’ኛው ደቂቃና ⚽️በ40ኛው ደቂቃ
ከመረብ አሳርፏል።
👉የቶተንሀም ከሽንፈት ያልታደገች ብቸኛ ግብ ሀሪ ኬን ⚽️ በ70’ኛው ደቂቃ አስቆጥሯል።
👉ሊቨርፑል በ አስራ ዘጠኝ ነጥብ ስምንተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ቶተንሀም በሀያ ስድስት ነጥብ አራተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።
👉በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ሊቨርፑል ከ ሳውዝሀምፕተን እንዲሁም ቶተንሀም ከ ሊድስ ዩናይትድ የሚጫወቱ ይሆናል።