ሀዋሳ ከተማ ፋሲል ከነማ አሸነፈ
ሀዋሳ ከተማ ፋሲል ከነማ አሸነፈ
👉በስድስተኛ ሳምንት የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ መርሀ ግብር ሀዋሳ ከተማ ሙጂብ ቃሲም ⚽️ በ21′ ኛው ደቂቃ እና ኤፍሬም አሻሞ ⚽️በ 79’ኛው ደቂቃ ባስቆጠሩት ግብ ፋሲል ከነማን 2ለ0 አሸንፈዋል።
👉በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ሀዋሳ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና እንዲሁም ፋሲል ከነማ ከ ሀድያ ሆሳዕና የሚገናኙ ይሆናል።