የሻንፒዮንስ ሊግ የምሽት ጨዋታዎች ውጤት

በአዉሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ  ጨዋታ ሪያል ማድሪድ በሜዳዉ ሳንቲያጎ በርናቦ ሴልቲክን 5ለ1 አሸነፈ።

ሉካ ሞድሪች በ6ኛዉ ፣ ሮድሪጎ በ21ኛዉ ፣ አሴንስዮ በ51ኛዉ ፣ ቪንሰስ ጁኒየር በ61ኛዉ እንዲሁም ፌደሪኮ ቫልቨርዴ በ71ኛዉ ደቂቃ የሪያል ማድሪድን የማሸነፊያ ጎሎች ከመረብ አሳርፈዋል።

የሴልቲክን ብቸኛ ጎል ጆታ በ84ኛዉ ደቂቃ አስቆጥሯል

በምድቡ ሌላ ጨዋታ ሌፕዚግ ከሜዳቸው ውጪ ሻካታር ዶኔስክን 4ለ0 በመርታት ምድባቸውን በሁለተኛነት አጠናቀዋል።

የሌፕዚንግን የማሸነፊያ ግቦች ንኩንኩ በ10ኛዉ ሲልቫ በ50ኛዉ ስዞቦስላይ በ62ኛዉ ኦልሞ በ68ኛዉ ደቂቃ አስቆጥረዋል።

የምሽት ቀጣይ ጨዋታዎች ውጤት

 

ኮፐንሀገን 1 – 1 ዶርትመንድ

👉 ሀራልድሰን⚽️      👉 ሀዛርድ⚽️

ማንችስተር ሲቲ 3 – 1 ሲቪያ

👉 ሪኮ  ⚽️                  👉 ሚር⚽️
👉 አልቫሬዝ⚽️
👉 ማህሬዝ⚽️

ማካቢ ሀይፋ 1 – 6 ቤንፊካ

👉 ቼሪ ⚽️           👉 ራሞስ⚽️
👉ሙሳ⚽️
👉 ግሪማልዶ⚽️
👉 ራፋ ሲልቫ⚽️
👉አራሆ⚽️

90 ‘ ቼልሲ 2 – 1 ዲናሞ ዛግሬብ

👉 ስተርሊንግ⚽️     👉 ፔትኮቪች⚽️
👉ዛካሪያ⚽️

ጁቬንቱስ 1 – 2 ፒኤስጂ

👉ቦኑቺ ⚽️       👉ምባፔ ⚽️
👉 ሜንዴዝ⚽️

ኤሲ ሚላን 4 – 0 ሳልዝበርግ

👉 ጅሩድ ⚽️⚽️
👉 ክሩኒች⚽️
👉 ሜሲያስ ⚽️

 

 

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.