ፋሲል ከነማ የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸነፈ

በአምስተኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ 10:00 ሰዓት በተደረገ ጨዋታ ፋሲል ከነማ የሊጉን መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስን ታፈሰ ሰለሞን በ 44ኛው ደቂቃ ባስቆጠረው ብቸኛ ጎል 1 ለ 0 መርታት ችሏል።

በቀጣዩ 6ኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ከሀዋሳ ከተማ እሁድ ጥቅምት 27 9:00 ሰዓት የሚገናኝ ሲሆን ቅዱስ ጊዮርጊስ በዚሁ ቀን 12:00 ሰዓት ላይ ከአርባምንጭ ከነማ ጋር ጨዋታዉን ያደርጋል።

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.