የ5ኛዉ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዛሬ ጨዋታዎች

በ5ኛዉ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

👉ወልቂጤ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና 7:00 ሰዓት

በ4ኛዉ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ በሀዋሳ ከተማ 4 ለ 3 መሸነፉ የሚታወስ ሲሆን ሲዳማ ቡና በኢትዮጵያ ቡና 1 ለ 0 ተሸንፏል።

ወልቂጤ ከተማ በ6 ነጥብ 7ኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ሲዳማ ቡና በ1 ነጥብ 16ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።

👉ፋሲል ከነማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ 10:00

በ4ኛዉ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ፋሲል ከነማ በመቻል 1 ለ 0 ሲሸነፍ ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ ከተማን 2 ለ 1 መርታት ችሏል።

ቅዱስ ጊዮርጊስ 12 ነጥቦችን በመሰብሰብ 1ኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ፋሲል ከነማ ሁለት ቀሪ ጨዋታዎችን ሳያከናውን በ3 ነጥብ 14ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.