ቼልሲ ና ሲቪያ በሻምፒየንስ ሊግ ድል ቀንቶአቸዋል።

ቼልሲ ና ሲቪያ በሻምፒየንስ ሊግ ድል ቀንቶአቸዋል።

ቼልሲ ሳልዝበርግን በሜዳው ኮቫቺች በ23’ኛው ደቂቃ እና ካይ ሀቨርትዝ በ64′ ኛው ደቂቃ ባስቆጠሯቸው ግቦች 2ለ1 አሸንፏል ።
ለሳልዝበርግ ብቸኛዋን ግብ አዳሙ በ48’ኛው ደቂቃ አስቆጥሯል
ቼልሲ በአስር ነጥብ ምድቡን በመምራት ወደቀጣዩን ዙር ማለፉን አረጋግጧል ።
በቀጣይ የሻምፒየንስ ሊግ የምድቡ የመጨፈሻ ጨዋታ ቼልሲ ከ ዲናሞ ዛግሬብ ጋር ይጫወታል ።

በተመሳሳይ ሰአት በተደረገ ጨዋታ
ሲቪያ ኮፐንሀገን ኤን ነስሪ 61’ኛው ኢስኮ 88’ኛው
ሞንቲዬል 92’ኛው ደቂቃ ባስቆጠሯ ግቦች ።3ለ 0አሸንፏል ።

Leave a Reply

Your email address will not be published.