ጋብሬል ማግሀሌስ እና አርሰናል ውላቸውን አደሱ

ጋብሬል ማግሀሌስ እና አርሰናል ውላቸውን አደሱ

የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግን በቀዳሚነት እየመሩ የሚገኙት መድፈኞቹ የመሐል ተከላካዩን የ 24ዓመቱ ወጣት ጋብሬል ማግሀሌስ ኮንትራት ለቀጣይ አምስት አመታት ማራዘማቸውን አሳውቀዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.