በልመናና በለቅሶ ከማንቸስተር ለቆ የነበረው ክርስቲያኖ ሮናልዶና የኤሪክ ቴን ሀግ ቅጣት

በተቀያሪ ወንበር መቀመጥ የሰለቸው ሮናልዶ ቅጣት

የማንቸስተር ዩናትድ ዋና አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሀግ በክርስቲያኖ ሮናልዶ ዙሪያ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል።

” ሮናልዶ ተፈላጊ ተጫዋች ነው በሁሉም ጨዋታ ብቁ እንዲሆን እፈልጋለሁ ፣ የሮናልዶ የገንዘብ ቅጣት በእኛ የሚቀር ጉዳይ ነው ከቼልሲ ጋር በሚኖረው ጨዋታ በቡድን ስብስብ ውስጥ አይሳተፍም ለቀጣይ ጨዋታ ለመሰለፍ ራሱን ብቁ ለማድረግ እየሰራ ነው ፣ ደስ የማይለኝን አይነት ውሳኔ ለመወሰን ተገድጃለሁ ምክንያቱም ሮናልዶ በቡድኔ ውስጥ እንዲቆይ እፈልጋለሁ።

ሮናልዶን መቅጣት ከባድ ቢሆንም ፣ ያልተገቡ ፀባዮች ሲደጋግም ግን መታለፍ የሌለበት በመሆኑ ቅጣት ተላልፎበታል ። የአሰልጣኝን ውሳኔ አለመቀበል እና ሜዳ ለቆ መውጣት ትክክል ያልሆነ ድርጊት ነው ፣ ለዚህም ነው ለትንሽ ቀናት ከቡድኑ እንዲገለል አድርገናል ”

በማለት ኤሪክ ቴን ሀግ ተናግረዋል።

ከማንቸስተር ዩናይትድ በለቅሶና በልመና በመልቀቅ ወደማድሪድ በማምራት የነገሰው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ባለፈው አመት ወደማንቸስር ዩናይትድ ተመልሶ መምጣቱና ቡድኑ በሻንፒዮንስ ሊግ ባለመካፈሉ በተጨማሪም ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ ለመቀጠል በተጨዋቾች ግዢ ላይ ሰፊ ተሳትፎ ባለማድረጉ የሰጣቸው ሀሳቦችና ልቡ ወደውጪ ማማተሩ በክለቡ ያልተወደደለት ክርስቲያኖ ሮናልዶ በኤሪክ ቴን ሀግ በኩል ምላሽ እያገኘ ይመስላል ።

በልመናና በለቅሶ ከማንቸስተር ለቆ የነበረው ክርስቲያኖ ሮናልዶና የኤሪክ ቴን ሀግ ቅጣት

በተቀያሪ ወንበር መቀመጥ የሰለቸው ሮናልዶ ቅጣት

የማንቸስተር ዩናትድ ዋና አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሀግ በክርስቲያኖ ሮናልዶ ዙሪያ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል።

” ሮናልዶ ተፈላጊ ተጫዋች ነው በሁሉም ጨዋታ ብቁ እንዲሆን እፈልጋለሁ ፣ የሮናልዶ የገንዘብ ቅጣት በእኛ የሚቀር ጉዳይ ነው ከቼልሲ ጋር በሚኖረው ጨዋታ በቡድን ስብስብ ውስጥ አይሳተፍም ለቀጣይ ጨዋታ ለመሰለፍ ራሱን ብቁ ለማድረግ እየሰራ ነው ፣ ደስ የማይለኝን አይነት ውሳኔ ለመወሰን ተገድጃለሁ ምክንያቱም ሮናልዶ በቡድኔ ውስጥ እንዲቆይ እፈልጋለሁ።

ሮናልዶን መቅጣት ከባድ ቢሆንም ፣ ያልተገቡ ፀባዮች ሲደጋግም ግን መታለፍ የሌለበት በመሆኑ ቅጣት ተላልፎበታል ። የአሰልጣኝን ውሳኔ አለመቀበል እና ሜዳ ለቆ መውጣት ትክክል ያልሆነ ድርጊት ነው ፣ ለዚህም ነው ለትንሽ ቀናት ከቡድኑ እንዲገለል አድርገናል ” በማለት ኤሪክ ቴን ሀግ ተናግረዋል።

ከማንቸስተር ዩናይትድ በለቅሶና በልመና በመልቀቅ ወደማድሪድ በማምራት የነገሰው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ባለፈው አመት ወደማንቸስር ዩናይትድ ተመልሶ መምጣቱና ቡድኑ በሻንፒዮንስ ሊግ ባለመካፈሉ በተጨማሪም ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ ለመቀጠል በተጨዋቾች ግዢ ላይ ሰፊ ተሳትፎ ባለማድረጉ የሰጣቸው ሀሳቦችና ልቡ ወደውጪ ማማተሩ በክለቡ ያልተወደደለት ክርስቲያኖ ሮናልዶ በኤሪክ ቴን ሀግ በኩል ምላሽ እያገኘ ይመስላል ።

Leave a Reply

Your email address will not be published.