ማንችስተር ሲቲና ኤቨርተን ድል ቀንቷቸዋል።
ማንችስተር ሲቲና ክሪስታል ፓላስ ድል ቀንቷቸዋል።
በአስራ ሶስተኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትሀድ ላይ ብራይተንን የገጠመው ማንችስተር ሲቲ 3ለ1 አሸነፈ።
👉የማንቸስተርን ሶስት ጎሎች ኤርሊንግ ሀላንድ
በ22ኛው ደቂቃ እና በ43ኛው ደቂቃ በሪጎሪ ሲያስቆጥር ኬቭን ዴብሮይን በ75 ደቂቃ አስቆጥሯል ።
የብራይተንን ጎል ትሮሳርድ ቀ53ኛው ደቂቃ አስቆጥሯል።
👉ማንችስተር ሲቲ አርሰናልን በመከተል በፕሪሚየር ሊጉ ነጥቦቹን 26 በማድረስ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።
👉ብራይተን በ15 ነጥብ ለጊዜው ስምንተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።
👉በአስራ አራተኛው የሊጉ መርሐግብር ቅዳሜ ጥቅምት 19 ቀን 8.30 ላይ ማንችስተር ሲቲ ከ ሌስተር ሲቲን ይገጥማል።
👉 ተሸናፊው ብራይተን ጥቅምት 19 ቀን 11 ሰአት ላይ ቼልሲን ይገጥማል ።
👉በተመሳሳይ ሰአት በተደረገ የሊጉ ጨዋታ
ኤቨርተን ክሪስታል ፓላስ ካልቨርት ሉዊን በ11ኛው ጎርደን በ63ኛው ማክኒል 84ኛው ደቂቃ ላይ ባስቆጠሩዋቸው ጎሎችአሸንፏል።