እግር ኳስ በአውሮፓ የተወገዘው በአፍሪካ ሊሞከር ነው! July 6, 2022 ananiya feleke 0 Comments ሱፐር ሊግ በአፍሪካ እንዲጀመር ካፍ ዛሬ ስብስባ ያደረገ ሲሆን የአፍሪካ ሱፐር ሊግ በቀጣዩ ዓመት በነሐሴ ታንዛኒያ ላይ እንደሚጀመር ውሳኔ ላይ መደረሱ ተገልጿል ። ሱፐር ሊጉ የተሚመረጡ ሀያ አራት ክለቦች ተሳታፊ ሲሆኑ ለሽልማትም 100 ሚልዮን ዶላር መዘጋጀቱም ተዘግቧል ።