የ 2021 የኔሽንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ አሸናፊ በመሆን ፈረንሳይ ዋንጫውን ተረከበች።
የ 2021 የኔሽንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ አሸናፊ በመሆን ፈረንሳይ ዋንጫውን ተረከበች።
የስፔን ብሄራዊ ቡድን በኦያርዛባል አማካኝነት 65’ደቂቃ ላይ ግብ በማስቆጠር ሀገሩን ቀዳሚ ቢያደርግም የፈረንሳዮቹ ኮኮቦች ቤንዜማ በ66ኛው ደቂቃ ምባፔ 80’ኛው ደቂቃ ባስቆጠሩት ድንቅ ግቦች ፈረንሳይ የመጀመሪያው የኔሽንስ ሊግ አሸናፊ በመሆን ዋንጫውን ተረክባለች።
ካሪም ቤንዜማ የጨዋታዉ ኮከብ በመባል ተመርጧል።
ሰርጂዎ ቡስኬት የኔሽን ሊግ የፍጻሜ ጨዋታ ምርጥ በመባል የክብር ዋንጫ ተሸላሚ ሆኗል።
🇪🇸 ስፔን 1-2 ፈረንሳይ 🇫🇷
⚽️ኦያርዛባል 65′ ⚽️ቤንዜማ 66′
⚽️ምባፔ 80′
#ፈለቀ ደምሴ