ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ ቡና

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ ቡና
ማን ያሸንፋል???
ይገምቱ የተመረጡ አሸናፊዎች የ100 ብር ሞባይል ካርድ ና
የሞባይል ጥቅል አገልግሎት
ሌሎች አሸናፊዎች በመሉ ከታች ያለውን
የኢትዮጵያና የእንጊሊዝ ፕሪምየር ሊግ መርሀ ግብሮችንና
የተለያዩ መረጃዎችን የያዘ በቀላሉ በመኪናዎ እና በኪስዎ የሚያዝ በA6 ሳይዝ የታተመ ባለ 36 ገጽ መጽሄት ይሸለማሉ
በአዲስ አበባ ስታድየም ማክሰኞ ታህሳስ 27
ከጠዋቱ 4 ስአት ጀምሮ

ብቸኛው የሸገር ደርቢ

ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት በዚህ ገጽ ይተላሉፋል

Leave a Reply

Your email address will not be published.