ባርሴሎና እና ጁቬንቱስ ዛሬ ኮኮቦቻቸውን ያሰልፋሉ

 

ለረጅም ወራት ከሜዳ ርቆ የቆየው ጀርመናዊው ግብ ጠባቂ ቴር ስቴገን ዲናሞ ኬቭን ዛሬ ምሽት በሚደረገው ባርሴሎና ከ ከዳይናሞ ኬቭ  ጨዋታ እንደሚሰለፍ ይፋ ተደርጓል ።

በዛሬው ምሽቱ ጨዋታ ኩቲኒሆ ፣ አራውጆ እንዲሁም ኡምቲቲ ጨዋታው እንደሚያመልጣቸው የተረጋጋጡ ተጫዋቾች ናቸው ።

በተያያዘም ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ዛሬ ምሽት በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ መርሐ ግብር ተሰልፎ እንደሚጫወት ሲጠበቅ በዘንድሮው የውድድር ዓመት የመጀመሪያ ጨዋታውን የሚያደርግ ይሆናል ።

 

 

 

 

 

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.