አሰልጣኝ ተመስገን ዳና የኢትዮጵያ ከ20ዓመት በታች ወንዶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ

አሰልጣኝ ተመስገን ዳና የኢትዮጵያ ከ20ዓመት በታች ወንዶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነው ለማገልገል የአንድ አመት ውል ኮንትራት ቀርቦላቸው ፊርማቸውን ያኖሩ ሲሆን፤ በሴካፋ ተፎካካሪ እና ውጤታማ ቡድን እንዲሰሩ ግዴታ ተጥሎባቸዋል የኢትዮጲያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በፌስ ቡክ ገፁአስታውቋል::

አሰልጣኙ ከዚህ ቀደም ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድኑ በሴካፋ የፍጻሜ ተፋላሚ ማድረጋቸው የሚታወስ ነዉ፡፡

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.