በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በጊኒ ብሔራዊ ቡድን 2ለ0 ተሸነፈ
በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በጊኒ ብሔራዊ ቡድን 2ለ0 ተሸንፏል።
መጋቢት 15 ቀን 2015 ምሽት 5.30 የተጀመረው የበምድቡ ሶስተኛ ጨዋታ አሁን ሲጠናቀ የጊኒ ብሔራዊ ቡድንን በፍጹም ብልጫ ሁለት ለዜሮ ሲያሸንፍ የማሸነፊያ ሁለት ግቦች ካማኖ በ39ኛውና ሞሀመድ በ73ኛው ደቂቃ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋልል።
🇬🇳 ጊኒ 2-0 ኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️ካማኖ 39′
⚽️ሞሀመድ 73′
በዚሁ ምድብ የሚገኙት ግብፅ እና ማላዊ ቀደም ብለው ባደረጉት ጨዋታ የግብፅ ብሔራዊ ቡድን 2ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
ለግብፅ ብሔራዊ ቡድን የማሸነፊያ ግቦችን መሐመድ ሳላህ እና ማርሞውሽ አስቆጥረዋል።
በዚህ ውጤት መሰረት ምድቡን
ግብፅና ጊኒ በስድስት ነጥብ ሲመሩ
ማላዊና ኢትዮጵያ በሶስት ነጥብ ይከተላሉ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቀጣይ ሰኞ የምድብ አራተኛ ጨዋታቸውን ዛሬ በሙሉ ብልጫ ካሸነፈው የጊኒ ብሔራዊ ቡድን ያደርጋል።