ስዊድናዊው ግዙፍ አጥቂ በሚላን መቆየቱን አረጋግጧል!!
ስዊድናዊው የኤሲ ሚላን አጥቂ ዝላታን ኢብራሂሞቪች ከኤሲ ሚላን ጋር የሚያቆየውን የ 1 አመት ኮንትራት የተፈራረመ ሲሆን ከጥቅማጥቅም ውጪ እስከ 6.2 ሚ ዩ እንደሚያስገኝለትም ተጠቁሟል።