“ለአርሰናል ሁሉንም ነገር እሰጣለው” ሜሱት ኦዚል

የአርሰናሉ አማካይ ሜሱት ኦዚል የቋሚ ተሰላፊነትን ማግኘት ካቃተው ወራቶች የተቆጠሩ ሲሆን ታድያ ይህንንም ተከትሎ በዚህ አመት ወደ ቱርክ ሊያመራ እንደሚችል ሲዘገብ ነበር ነገር ግን ይህ ጀርመናዊ አማካይ ኮንትራቱ ከመጠናቀቁ በፊት ከአርሰናል ጋር እንደማይለያይድ የገለጸ ሲሆን ለክለቡ “ሁሉንም ነገር” እንደሚሰጥ በመግለጽ የአራት ዓመት ውሉ በሁሉም ወገኖች ዘንድ መከበር እንዳለበት ተናግሯል ፡፡

 

ፍሬው ከበደ

Leave a Reply

Your email address will not be published.