ቶተንሀም ሌድሊ ኪንግ የጆዜ ሞሪኒሆ ረዳት አሰልጣኝ አድርገው ሾመውታል፡፡

ቶተንሀም የቀድሞው ተጫዋቻቸውና አምበላቸው የነበረውን ሌድሊ ኪንግ ወደ ሰሜን ለንደን በመመለስ የጆዜ ሞሪኒሆ ረዳት አሰልጣኝ አድርገው ሾመውታል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.