ስፔን ላሊጋ
31ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ መርሀ ግብር ትናንትም ሲቀጥል ሪያል ማድሪድ ማዮርካን 2 ለ 0 በማሸነፍ ወደ መሪነቱ የተመለሰበትን ድል አስመዝግቧል፡፡ ለሪያል ማድሪድ ቪንሺየስ ጁንየር እና ሰርጂኦ ራሞስ የአሸናፊነት ጎሎቹን አስቆጥረዋል፡፡ በዚህ ጨዋታ ላይ ተቀይሮ መግባት የቻለው የሪያል ማዮርካው ሉካ ሮሜሮ በ 15 ዓመት ከ 219 ቀን እድሜ በላሊጋው በመጫወት በእድሜ ትንሹ ተጫዋች ለመሆን ችሏል፡፡ በሌሎች ጨዋታዎች፡
ኦሳሱና 0-1 አላቬስ
ሪያል ሶሴዳድ 0-1 ሴልታ ቪጎ ተለያይተዋል።