ሌኖ ለረጅም ጊዜ ከሜዳ ይርቃል

ባሳለፍነው ቅዳሜ አርሰናል ከ ብራይተን ባደረገው ጨዋታ ጉዳት ያጋጠመው ጀርመናዊው ግብ ጠባቂ በርናንድ ሌኖ የደረሰበት ጉዳት ከሜዳ እስከ 12 ወራት ሊያርቀው እንደሚችል ተሰምተዋዘግቧል።
ይህን ተከትሎ መድፈኞቹ አዲስ ግብ ጠባቂ ፍለጋ ወደ ገበያ መውጣታቸው የሚቀር አይመስልም፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.