ፒየር ኤሚሪክ ኦቦሚያንግ አዲሱ የአርሰናል አምበል ሆኗል
ከደጋፊዎቹ ጋር አለመመግባብት ውስጥ የገባው ግራኒት ዣካን ከአንበልነቱ ያነሳው አርሰናል በምትኩ አስደናቂ ብቃት ላይ የሚገኘውን ፒየር ኤሚሪክ ኦቦሚያንግ አዲሱ አምበሉ ሲያደርግ እሱን ተከትለው ቤለሪን፣ ላካዜቴ እና ኦዚል እንደቅደም ተከተላቸው ሌሎች ምክትሎች ሆነዋል፡፡