የፕሮግራሞቹ ግጭት በምን ይታረቅ ይሆን?

የ2022 ኳታር የዓለም ዋንጫ ከዚህ ቀደም ከሚደረጉት ዓለም ዋንጫዎች በተለየ በኳታር ባለው አየር ሁኔታ ምክንያት በአውሮፓውያኑ የውድድር ዘመን አጋማሽ ይካሄዳል፡፡

Read more

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ድልድል ይፋ ሆነ

ለ14ተኛ ጊዜ የሚካሄደው የአዲስ አበባ ዋንጫ በቀጣዩ ቅዳሜ ጥቅምት 22 እንደሚጀመር ታውቋል፡፡ በውድድሩም ኢትየጵያ ቡና፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ መከላከያና ኢትዮ ኤሌክትሪክ

Read more

የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ

ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ሊቨርፑል ኦሌጎናር ሶልሻየር የማንቺስተር ዩናይትድ እቅድ አልባ አጨዋወት በሀገራት የጨዋታ ካላንደር ምክንያት ያገኘውን እረፍት ተጠቅሞ መልክ አስይዞት

Read more

ኢትዮጵያውያን በቶክዮን ማራቶን በሁለቱም ጾታ ድርብ ድል ተጎናጽፈዋል።

ዛሬ በተካሄደው የ2019 የቶኪዮ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶቻችን በሴቶች ከአንድ እስከ ሶስት እንዲሁም በወንዶች አንደኛ በመውጣት አሸንፈዋል፡፡ በወንዶች ብርሃኑ ለገሰ:

Read more