ሮናልዶ ጁቬንቱስን ለቆ ወደ ፒኤስጂ የመሄድ ፍላጎት አሳይቶ እንደነበር ነገር ተዘግቧል፡፡
የ5 ጊዜ የባላንዶር አሸናፊ የሆነው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ወደ ፈረንሳዩ ሀያል ክለብ ፒኤስጂ የመሄድ ፍላጎት እንዳለው Goal.com የዘገበ ሲሆን የ35 አመቱ
Read moreየ5 ጊዜ የባላንዶር አሸናፊ የሆነው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ወደ ፈረንሳዩ ሀያል ክለብ ፒኤስጂ የመሄድ ፍላጎት እንዳለው Goal.com የዘገበ ሲሆን የ35 አመቱ
Read moreየFA CUP አሸናፊዎቹ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በዚህ የዝውውር መስኮት ከ5 በላይ ተጫዋቾችን ሊያስፈርም እንደሚችልና 9 ተጫዋቾችን ደግሞ ሊያጣ እንደሚችል Express
Read moreማንችስተር ዩናይትድ ከሞናኮ ጋር በቤኖይት ባዲሺሌ ጉዳይ እየተደራደሩ ነው ተብሎአል።ይሄን የ19 አመት የመሀል ተከላካይ ሪያል ማድሪድም ራፋኤል ቫራንን ለመተካት ይፈልገዋል።
Read moreማንችስተር ዩናይትድ በ 2020/21 በሜዳው የሚለብሰውን ማልያ ይፋ ያደረገ ሲሆን ይህንን ማልያ በዩሮፓ ሊግ ከላሰክ ጋር ላለባቸው ጨዋታ ለመጀመርያ ጊዜ
Read moreሊቨርፑሎች በባየርሙኒኩ ስፔናዊ አማካይ ቲያጎ አልካንትራ ዝዉዉር ከፒኤስጂ በተሻለ እንቅስቃሴ እያደረጉ መሆኑን Mundo Deportivo ዘግቧል፡፡ የቫሌንሺያው ተጫዋች ፌራን ቶሬስ ዛሬ
Read moreሼፍልድ ዩናይትዶች የእንግሊዛዊው ኮከብ ግብ ጠባቂ ዲን ሄንደርሰን የዘንድሮ የውድድር ዘመን እስኪጠናቀቅ ድረስ የውሰት ውሉን አራዝመዋል፡፡ ሄንደርሰን ከማንቸስተር ዩናይትድ በውሰት
Read moreባሳለፍነው ቅዳሜ አርሰናል ከ ብራይተን ባደረገው ጨዋታ ጉዳት ያጋጠመው ጀርመናዊው ግብ ጠባቂ በርናንድ ሌኖ የደረሰበት ጉዳት ከሜዳ እስከ 12 ወራት
Read moreአታላንታ ከቼልሲ ከአማካኙ ጋር ተለያይቷል በውሰት በክለባቸው የቆየውን ማሪዮ ፓሳሊች በቋሚነት አስፈርሟል፡፡ ፓሳሊች ቼልሲን ከ ስድስት አመት በፊት እ.ኤ.አ በ2014
Read moreማንቸስተር ዩናይትድ ከ 40,000 ደጋፊዎቹ በታደሙበት በኦልትራፎርድ ይጫወታል ማንቸስተር ዩናይትድ በሜዳው በሚያደርጋቸው ጨዋታዎች የክለቡን 40,000 ያህል ደጋፊዎች ምስሎችን እና የተለያዩ
Read more