ኢንተር ሚላን ቺሊያዊ አጥቂ አሌክሲስ ሳንቼዝን ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡
ኢንተር ሚላን የ31 አመቱን ቺሊያዊ አጥቂ አሌክሲስ ሳንቼዝን በቋሚነት ከማንችስተር ዪናይትድ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡ ሳንቼዝ ለኢንተር የ3አመት ውል ፈርሟል፡፡
Read moreኢንተር ሚላን የ31 አመቱን ቺሊያዊ አጥቂ አሌክሲስ ሳንቼዝን በቋሚነት ከማንችስተር ዪናይትድ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡ ሳንቼዝ ለኢንተር የ3አመት ውል ፈርሟል፡፡
Read moreከቤልጄማዊው ኮምፓኒ መውጣት በኋላ ግርማ ሞገሱን ያጣውን የሲቲን የተከላካይ መስመርን ለመገንባት ነበር አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ወደ በርንማውዙ ተከላካይ ናታን አኬ
Read moreከስፔን ብሄራዊ ቡድን ጋር የአለም ዋንጫን ማሳካት የቻለው ኤከር ካስያስ ለሎስ ብላንካዎቹ ሪያል ማድሪዶች 700 ጨዋታዎችን ማድረግ ችሏል ። ካሲያስ
Read moreየፔፕ ጋርዲዮላዎቹ ማንቸስተር ሲቲዎች የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ እገዳው ከተነሳላቸው በኋላ የዝውውር መስኮቱ ላይ በንቃት እየተሳተፉ ይገኛሉ ። ይህንንም ተከትሎ ዘንድሮ
Read moreየቅዱስ ጊዮርጊስ አንጋፋ እንስት ደጋፊዎች አንዷ የሆነችው ካሰች መስቀሌ ዜና እረፍት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን የቀብር ስነስርዓት የሚፈፀመው ዛሬ እሮብ
Read more1:55| ሻካታር ከ ወልፍስበርግ 1:55| ኮፐንሃገን ከ ባሳክሺር 4:00| ማን ዩናይትድ ከ ላስክ 4:00| ኢንተር ከ ሄታፌ
Read moreበአለማችን ውዱ ጨዋታ ፉልሀም በተጨማሪ 30 ደቂቃ ባስቆጠሯቸው ጎሎች ታግዘው ብሬንትፎርድን 2 ለ 1 አሸንፈዋል በመሆኑም ፉልሀም ሊድስ እና ዌስትብሮምን
Read moreካፍ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የተቋረጡትን የካፍ ሻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ዋንጫዎች የሚመለሱበትን ቀናት ይፋ አድርጓል።በዚህም መሠረት የካፍ ሻምፒየንስ ሊግ ቀሪ
Read moreአርጀንቲናዊው የጁቬንቱስ አጥቂ ፓውሎ ዲባላ የ2019/20 የጣሊያን ሴሪያ የአመቱ ኮከብ ተጫዋች በመባል የተመረጠ ሲሆን ዲባላ በዚህ የውድድር አመት 11 ጎል
Read moreእንግሊዝ ቻምፒዮንሺፕ ፕሌይ ኦፍ ፍፃሜ ብሬንትፎርድ ከ ፋልሀም 3:45 (ዌምብሌይ ስታድየም)
Read more