በኦስትሪያ በተካሄደዉ የኦበር ባንክ ሊንዝ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊው ፍቅሬ በቀለ ኬኒያውያኑን አስከትሎ አሸንፏል።

በኦስትሪያ በተካሄደዉ የኦበር ባንክ ሊንዝ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊው ፍቅሬ በቀለ 2:06:16 በሆነ ሰዓት ዉድድሩን በአንደኝነት በማጠናቀቅ አሸንፏል። ኬንያዊዉ ቤትዌል ቹምባ

Read more

በስሎቬኒያ በተካሄደዉ የሉቢኒያ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊያን በሁለቱም ፆታዎች ድል ቀንቷቸዋል።

በስሎቬኒያ በተካሄደዉ የሉቢኒያ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊያን በሁለቱም ፆታዎች ድል ቀንቷቸዋል። በወንዶች ገብረ ፃዲቅ አድሃና 2:06:09 በሆነ ሰዓት ዉድድሩን በመጨረስ ሲያሸንፍ

Read more

በስፔን ቫሌንሽያ የሴቶች ግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊያኖቹ ፅጌ ገብረ ሰላማ እና ሀዊ ፈይሳ አሸነፉ

በስፔን ቫሌንሽያ በተካሄደዉ የሴቶች ግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊያኖቹ ፅጌ ገብረ ሰላማ እና ሀዊ ፈይሳ ሁለተኛና ሶስተኛ ሆነው ውድድራቸውን አጠናቀዋል። ፅጌ

Read more

በስፔን ቫሌንሽያ የግማሽ ማራቶን ውድድር ዮሚፍ ቀጀልቻና ካንዴ ኪቢዎት አሸነፉ

በስፔን ቫሌንሽያ በተካሄደዉ የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊዉ ዮሚፍ ቀጀልቻ 2ኛ በመሆን ዉድድሩን አጠናቋል። ዮሚፍ ቀጀልቻ 58:32 ሰዓት በማዝመዝገብ የኢትዮጵያን ክብረወሰን

Read more

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለደቡብና ለሲዳማ ክልች ደጋፍ አደረገ

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለደቡብና ለሲዳማ ክልሎች ለፕሮጀክት ሰልጣኞች የስፖርት ትጥቅ ደጋፍ አደረገ፤ የፌዴሬሽኑ ተቀ/ም/ፕሬዝዳንት አትሌት ገዛኸኝ አበራ፣ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ

Read more

ሀገር ወዳዱ ኢትዮጵያዊ ቀብራቸው በፓሪስ ተፈጸመ

የስፖርት ጋዜጠኛች የማህበር መስራችና፣ በካፍ እና ፊፋ ውስጥ ለረጅም አመታት ለሀገራቸው ኢትዮጵያ ሲታገሉ የነበሩትና በስፖርት ጋዜጠኝነት እና በአመራርነት የሚታወቁት አንጋፋው

Read more

በ2022ቱ የአምስተርዳም ማራቶን ኢትዮጵያዊያኖቹ በወንድም በሴትም ደምቀው አምሽተዋል ።

በ2022ቱ የአምስተርዳም ማራቶን ኢትዮጵያዊያኖቹ በወንድም በሴትም ደምቀው አምሽተዋል ። በወንዶች 1. ፀጋዬ ጌታቸው (ኢትዮጵያ) 2. ኪፕሩቶ (ኬንያ) 3. ባዘዘው አስማረ

Read more

በቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ብቸኛው የወርቅ ሜዳልያ አሸናፊ የሆነው አትሌት ሰለሞን ባረጋ ቃል የተገባለትን የመኪና ሽልማት ተሰጠው

በቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ብቸኛው የወርቅ ሜዳልያ አሸናፊ ለሆነው አትሌት ሰለሞን ባረጋ ቃል የተገባለትን የመኪና ሽልማት ተረክቧል። በቶኪዮ 2020/2021 ኦሊምፒክ በ10000

Read more
1 6 7 8 9 10 20