ኢትዮጵያውያን በቶክዮን ማራቶን በሁለቱም ጾታ ድርብ ድል ተጎናጽፈዋል።
ዛሬ በተካሄደው የ2019 የቶኪዮ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶቻችን በሴቶች ከአንድ እስከ ሶስት እንዲሁም በወንዶች አንደኛ በመውጣት አሸንፈዋል፡፡ በወንዶች ብርሃኑ ለገሰ:
Read moreዛሬ በተካሄደው የ2019 የቶኪዮ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶቻችን በሴቶች ከአንድ እስከ ሶስት እንዲሁም በወንዶች አንደኛ በመውጣት አሸንፈዋል፡፡ በወንዶች ብርሃኑ ለገሰ:
Read moreኢትዮጵያዊው አትሌት ሳሙኤል ተፈራ የካቲት 9/2011 ዓ. ም. በእንግሊዝ በርሚንግሐም በተካሄደ የቤት ውሰጥ የ1,500 ሜ. ሩጫ ውድድር እኤአ በ1997 በ
Read moreበ 36ኛውን የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል አገር አቋራጭ ሻምፒዮና ውጤቶች። በወጣት ሴቶችን 6 ኪ. ሜ. ውድድርን 1ኛ ግርማዊት ገ/እግዚአብሄር ጉና ን/ሥራዎች 21:25.922ኛ
Read more36ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል አገር አቋራጭ ሻምፒዮና እሁድ የካቲት 3 ቀን 2011 አ/ም በጃን ሜዳ በድምቀት ይከናወናል ። በዚህ ውድድር ላይ በወጣቶች
Read moreለ20ኛ ጊዚ በተደረግ የዱባይ ማራቶን በወንዶች ጌታነህ ሞላ የቦታውን ክብረወሰን በማሻሻል በአንደኝነት አጠናቋል፡፡ በአለም አቀፉ አትሌቲክሰ ፌዴሬሽኖች ማህበር የወርቅ ደረጃ
Read moreየምሥራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ ሪጅን ኮንግረስ ስብሰባ በአዲስ አበባ ጥር 4/2011 ዓ.ም ከማለዳው 3:30 ሰዓት ጀምሮ በካፒታል ሆቴል ተከናውኗል። በስብሰባው መክፈቻ
Read more