በሀዋሳ እየተካሄደ ባለው የአትሌቲክስ ሻምፒዮና የውድድሩ ሪከርድ የተሻሻለበት ውጤት ተመዘገበ።

👉 3ኛው ቀኑን በያዘው 51ኛዉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በዛሬው ውሎ በርካታ ውድድሮችን አካሂዷል። 👉በሴቶች ዘርፍ በተካሄደ የምርኩዝ ዝላይ የፍፃሜ ውድድር።

Read more

በቱርክ ዋና ከተማ ኢስታንቡል አመታዊው የግማሽ ማራቶን ውድድር ኬኒያውያኑ አሸናፊ ሆነዋል

በቱርክ ዋና ከተማ ኢስታንቡል አመታዊው የግማሽ ማራቶን ውድድር ተካሂዷል ▪️እ.ኤ.አ በ1987 ጀምሮ መካሄድ የጀመረው ይህ ማራቶን ውድድር በአለም አቀፉ የአትሌቲክስ

Read more

ኢትዮጵያውያኑ ጀግኖች አሜሪካንን ፣ቤልጂየምንንና ሲውዘርላንድን በማስከተል ከአለም አንደኛ በመሆን አጠናቀቁ።

መላው ኢትዮጵያውን እንኳን ደስ ያላችሁ ኢትዮጵያውያኑ ጀግኖች አሜሪካንን ፣ቤልጂየምንንና ሲውዘርላንድን በማስከተል ከአለም አንደኛ በመሆን አጠናቀቁ። በሰርቢያ – ቤልግሬድ በተካሄደው 18ኛው

Read more

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ተአምራታቸው እንደቀጠለ ነው ሳሙኤል ተፈራ የሀይሌን ሪከርድ ሰበረ።

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በቤልግሬድ ተአምራታቸው እንደቀጠለ ነው። 👉በሰርቢያ – ቤልግሬድ በሚካሄደው 18ኛው የአለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ1,500 ሜትር ወንዶች ፍፃሜ

Read more
1 12 13 14 15 16 20