አዳማ ከተማ መጥፎ ሪከርድ ተጋርቷል።

▪️23ኛው ሳምንት ላይ የሚገኘው የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በባህርዳር ስቴዲየም መካሄዱን እንደቀጠለ ነው። በእለቱየተካሄደው ሶስተኛ (የ10 ሰአቱ) ጨዋታ። ▪️አዳማ

Read more

በቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ላለመውረድ  የሚደረገው ፉክክር እንደቀጠለ ነው።

23ኛው ሳምንት ላይ የሚገኘው የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በባህርዳር ስቴዲየም መካሄዱን እንደቀጠለ ነው። በእለቱ የተካሄደው ሁለተኛ (የ7 ሰአቱ) ጨዋታ።

Read more

የባህርዳር ስቴዲየም ኢንተርናሽናል ጨዋታዎችን እንዳያስተናግድ ለሁለተኛ ጊዜ ካፍ ወስኖበታል።

▪️ለ2023 የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎችን ኢትዮጵያ በሜዳዋ ለማድረግ የባህር ዳር ስታዲየምን በካፍ ብታስገመግምም ውድቅ ሆኖባታል፡፡ የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ

Read more

በስዊዘርላንድ በተካሄደው ማራቶን ኢትዮጵያዊቷ ድል ተጎናጽፋለች።

▪️አመታዊው የስዊዘርላንድ የማራቶን ውድድር ዘንድሮም ለ18ኛ ጊዜ ተካሂዷል። ውብ መልከአ-ምድር ያለውን የዙሪክ ሀይቅን አካባቢ የሚካሄደው ይህ ውድድር ከ10,000 በላይ ተሳታፊዎችን

Read more

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ መዳረሻን ይጠቁማል የተባለለት የኤቲሀዱ ጨዋታ።

▪️ሁለቱም ቡድኖች የዘንድሮው የውድድር ዘመን ሊጠናቀቅ 7 ጨዋታዎች ብቻ እየቀሩት በመካከላቸው ያለው የነጥብ ልዩነት 1 ብቻ ሆኖ የተገናኙበት መርሀ-ግብር ነው።

Read more
1 3 4 5 6 7 12