የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ የ9ኛ ሳምንት የመጀመርያ ቀን ውጤቶች
የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ የ9ኛ ሳምንት የመጀመርያ ቀን ውጤቶች
ፋሲል ከነማ 0-2 ለሚ ኩራ ክ/ከተማ
ፍፁም ብርሀኑ እና እስከዳር አወቀ
ዎባ አሪ ሻኪሚ 1-3 ኢት/ስፖርት አካዳሚ
ድንቅነሽ ላቀው // ማህሌት ምትኩ ፣ ነጃት ቃበቶ እና አልማዝ ግርማይ
አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ 4-2 አራዳ ክ/ከተማ
ትመር ጠንክር ፣ ብርሀን ኃይለስላሴ ፣ ሰላም ለገሰ እና ፅዮን ማንጁራ // መልክነሽ መንገሻ (2)
ሀምበሪቾ ዱራሜ 0-0 ሱሉልታ ከተማ

ምንጭ👉የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን
