ብራዚል ሰርቪያን አሸነፈች
ብራዚል ሰርቪያን አሸነፈች
ህዳር 15 ቀን 2015 ሀሙስ ምሽት 4 ሰአት በተደረገ የምድብ ጨዋታ
ብራዚል ሰርቪያን 2ለ0 አሸነፈች
ብራዚል 2-0 ሰርቢያ
⚽️ ሪቻልሰን 62′
⚽️ ሪቻልሰን 73′
ብራዚል ምድቡን በ3 ነጥብና በ2 ንጹህ ግብ መምራት ስትጀምር ካሜሩንን ያሸነፈችው ሲውዘርላንድ በተመሳሳይ ነጥብና በአንድ ንጹህ ግብ ሁለተኛ ላይ ስትቀመጥ ተሸናፊዎቹ ካሜሩን ሶስተኛ ሰርቢያ አራተኛ ላይ ተቀምጠዋል።
በምድቡ ሁለተኛ የጨዋታ መርሐ ግብሮች ሰኞ ህዳር 19 ቀን
ስዊዘርላንድ ከብራዚል
ካሜሩን ከ ሰርቪያ የሚጫወቱ ይሆናል።

