የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የሥራ-አስፈፃሚ ኮሚቴዎች ተለዩ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የሥራ-አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ለመሆን በመጨረሻ እጩነት ከተወዳደሩት 12 እጩዎች ውስጥ ሙራድ አብዲ ፣ ሸረፋ ደለቾ ፣ ዳኛቸው ነግሩ (ዶ/ር) ፣ አዲሱ ቃሚሶ ፣ ኡጁሉ አዳይ ኙበሪ እና አሰር ኢብራሒም አሸናፊ ሆነዋል ።

Leave a Reply

Your email address will not be published.