ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ሚካፈሉበት የቺካጎ ማራቶን ነገ ይካሄዳል
የቺካጎ ማራቶን ነገ በ Illinois ግዛት በምትገኘው Chicago ግዛት ሲካሄድ ኢትዮጽያዊያኑ ጫሉ ደሳ እና ሰይፈ ቱራ ሚሳተፉ ሲሆን ውድድሩን እስከ 35,000 ተወዳዳሪዎች ይሳተፉበታል ተብሎ ይጠበቃል።
▪️ አምና 2020 በኮቪድ ወረርሽኝ ምክንያት ሳይካሄድ የቀረ ሲሆን ወንድሮ በተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ መሠረት አስፈላጊውን የኮቪድ ጥንቃቄ መርሆች ተግባራዊ በማድረግ ይከናወናል።
▪️ኬንያዊው ኪፕዮጎ በ ፈረንጆቹ አቆጣጠር በ 2018 ላይ 2ሰአት ከ3ደቂቃ ከ55 ሰከንድ በመግባት የቦታው ሪከርድ ባለቤት ሲሆን ዘንድሮም ውድድሩን ለማሸነፍ ከፍተኛ ግምት ተሰጥቶታል።
