ዛሬ ከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት ኢትዮጵያ ከ ሱዳን ይጫወታሉ

ዋልያዎቹ ሶስተኛ የአቋም መፈተሻ ጨዋታቸውን ከ ሱዳን አቻቸው ጋር በአዲስ አበባ ስታዲየም ከ ቀኑ 10:00 ሰዓት ጀምሮ የሚያካሂዱ ሲሆን ጨዋታው በቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት በ አዲስ ቲቪ ሽፋን የሚያገኝ ይሆናል ።