ልዩ የዋዜማ የኢትዮ-ማዕድ ፕሮግራም በአራዳ ኤፍ ኤም 95.1
➡️ይሳተፉና በርካታ ስጦታዎች ይሸለሙ
ኢትዮ ማእድ ልዩ የመዝናኛና የቁምነገር ፕሮግራም
በአራዳ ኤፍኤም 95.1 የየአዲስ አመት ዋዜማ
ማክሰኞ ጳጉሜ 4 እና እሮብ ጳጉሜ 5
ምሽት ከ 1:00 እስከ 3:00 ልዩ የበአል ፕሮግራም ይዞላችሁ ይቀርባል።
ከወዲሁ በ 0966216464 ለበኣል ማድመቂያ የሚሆኑ ሀሳቦችን በቴክስት ብቻ ለሚልኩ ተሳታፊዎች ልዩ ሽልማቶችን አዘጋጅተናል።
የአዲስ አመት ምሽቱን ባሉበት ከኢትዮ ማእድ ጋር እንድታሳልፉ ተጋብዛችዃል።
ቆይታችሁ በአራዳ ኤፍኤም 95.1 ከኢትዮ ማእድ ጋር ይሁን ።

በውጪ ሀገር ለሆናችሁና በቀጥታ በኢንተርኔት መከታተል ለምትፈልጉ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
https://zeno.fm/radio/arada-fm-95-1/
ከዚህ በተጨማሪም በአራዳ ኤፍ ኤም የቲክቶክ ገፅ ላይ በቀጥታ ይተላለፋል።
አጋሮች: ፀሀይ ኢንሹራንስ አ.ማ፣ ራይት ኢንተርናሽናል መኪና ማስተማሪያ እና ፕሮ ኪድ ቴክ ኮምፒውተር ቴክኖሎጂ
ሽልማቶች
1. የ8 ሺ ብር ነጻ የመኪና መማሪያ እድል
ከራይት ኢንተርናሽናል መኪና ማስተማሪያ
2.ከፕሮ ኪድ ቴክ ኮፒውተር ቴክኖሎጂ የተለያዩ ሽልማቶች
3.በርካታ የሞባይል ካርዶች
ይሸለማሉ
ኢትዮ-ማዕድ
በአራዳ ኤፍ ኤም 95.1
