አልናስር ሻምፒዮን ሆነ
አልናስር ሻምፒዮን ሆነ
የሳውዲ አረቢያው ክለብ አል ናስር አል ሂላልን 2ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የአረብ ክለቦች ዋንጫን በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ማሸነፍ ችለዋል።
የአል ናስርን የማሸነፊያ ሁለት ግቦች የ አምስት ጊዜ ባላንዶር አሸናፊው ክርስቲያኖ ሮናልዶ አስቆጥሯል።
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በውድድሩ አምስት ጨዋታዎች ላይ ግብ ማስቆጠር የቻለ ሲሆን በስድስት ግቦችም የውድድሩ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ በመሆን አጠናቋል።
ዮናስ አበራ(ኦራ)
