ኒውካስትል ዩናይትድ ድል አድርጓል
ኒውካስትል ዩናይትድ ድል አድርጓል
የሊጉን የመጀመሪያ ጨዋታ ከአስቶን ቪላ ጋር ያደረገው ኒውካስትል ዩናይትድ 5 ለ 1 በሆነ ሰፊ ውጤት በማሸነፍ አጀማመሩን አሳምሯል።
ይህን ድል ማድረጋቸውን ተከትሎ የሊጉ መሪ መሆን ችለዋል።
ዮናስ አበራ(ኦራ)
ኒውካስትል ዩናይትድ ድል አድርጓል
የሊጉን የመጀመሪያ ጨዋታ ከአስቶን ቪላ ጋር ያደረገው ኒውካስትል ዩናይትድ 5 ለ 1 በሆነ ሰፊ ውጤት በማሸነፍ አጀማመሩን አሳምሯል።
ይህን ድል ማድረጋቸውን ተከትሎ የሊጉ መሪ መሆን ችለዋል።
ዮናስ አበራ(ኦራ)