በሣምንቱ ማጠናቀቂያ በተካሄዱ አለም አቀፍ የግል የጎዳና ውድድሮች ኢትዮጵያውያኑ አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል

በሣምንቱ ማጠናቀቂያ በተካሄዱ አለም አቀፍ የግል የጎዳና ውድድሮች ኢትዮጵያውያኑ አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል

በፈረንሳይ ሊሌ በተካሄደው የ5 ኪሜ ውድድር ጀግናው አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ የአለምን ሪከርድ በእጁ ለማስገባ ቢጥርም በ1 ሰከንድ መዘግየት ሳያሳካው ቀርቷል።

ስፔን ባርሴሎና ማራቶን፣
ወንዶች፣
8. አብዲ አሰፋ 2:07:14
11. ከልክሌ ገዛኸኝ 2:08:34
14. አዱኛ ታከለ 2:10:12

ሴቶች፣
1. ዘይነባ ይመር 2:19:44,
4. ብዙነሽ ጌታቸው 2:22:38,
5. ዘነቡ ፍቃዱ 2:24:43,
6. አዝመራ ገብሩ 2:24:58,
7. የኔነሽ ደጀኔ 2:26:30,
8. ፀጋነሽ መኮንን 2:27:00

ደ/ኮርያ ሴኡል ማራቶን፣
ወንዶች፣
1. አምደወርቅ ዋለልኝ 2:05:27,
2. ሺፈራው ታምሩ 2:05:41,
3. ኃፍቱ ተክሉ 2:05:53,
4. ኦሊቃ አዱኛ 2:06:29,
5. አሸናፊ ሞገስ 2:06:59

ቻይና ውክሲ ማራቶን
ወንዶች፣
8. ልመንህ ጌታቸው 2:10:45
12. ቢራ ሰቦቃ 2:11:54,
13. ሸንጎ ከበደ 2:12:03,
19. ናጉ ሐብታሙ 2:13:37

ሴቶች፣
2. ቸርነት ምስጋናው 2:28:00,
3. ኮረን ጀለላ 2:29:51,
4. ገላኔ ሰንበታ 2:29:54
11. ሌንሳ ደበሌ 2:38:10

ጣሊያን ሮም ማራቶን
ወንዶች፣
5. ብርሃኑ ሄዬ 2:11:51
7. ሲሳይ ፍቃዱ 2:15:42

ሴቶች፣
2. ፎዚያ ጀማል 2:25:09,
3. ዝናሽ ደበበ 2:25:59,
4. ጀሚላ ሹሬ 2:28:01,
5. ሙሉጎጃም አምባዬ 2:29:25
7. እፀገነት እዝጊ? 2:38:57

ታይፒ ኒው ሲቲ ማራቶን
ሴቶች፣
1. በቀለች ጉደታ 2:29:25,
2. መሠረት ድንቄ 2:29:28,
3. ገበያነሽ አየለ 2:30:45
6. ሲጫሌ ደለሳ 2:41:04

ቻይና ቾንግቂንግ ማራቶን
ወንዶች፣
2. ግዛቸው ኃይሉ 2:11:57
3. መንግስቴ አስረስ 2:12:13

ሴቶች፣
1. ፋንቱ ዘውዴ 2:26:00

አሜሪካ ሎስ አንጀለስ ማራቶን
ወንዶች፣
1. ጀማል ይመር 2:13:14,
2. የማነ ፀጋዬ 2:14:07

ቻይና ሸንዠን ባኦዋን ማራቶን
ወንዶች፣
1. አዳነ አሰፋ 2:15:47

ሴቶች፣
1. አገሬ አደራ 2:31:30

ፈረንሳይ ሊሌ ግ/ማራቶን፣
ሴቶች፣
2. አዲሴ ምስለኔው 1:07:59

ጣልያን ስትራሚላኖ ግ/ማራቶን
ሴቶች፣
2. አበራሽ ሽልሜ 1:07:28,
3. አንቺናሉ ደሴ 1:07:30
5. አዲስ በላይ 1:11:40

አሜሪካ ኒው ዮርክ ግ/ማራቶን
ሴቶች፣
2. ሰንበሬ ተፈሪ 1:07:55

ፈረንሳይ ሊሌ 10 ኪሜ
ወንዶች፣
1. ገመቹ ዲዳ 27:12

ሴቶች፣
3. ልቅና አምባው 31:54

ፈረንሳይ ሊሌ 5 ኪሜ
ወንዶች፣
1. ዮሚፍ ቀጀላ 12:50
3. ጥላሁን ኃይሌ 13:07
5. ተስፋዬ ኪዳኑ 13:14,
9. ያሲን ሃጂ 13:38,
10. አብርሃም ስሜ 13:41

ሴቶች፣
2. መቅደስ አበበ 14:35,
8. ውዴ ከፋለ 15:22

Leave a Reply

Your email address will not be published.