ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሳምንቱ ማብቂያ የጎዳና ውድድር አሸነፉ
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሳምንቱ ማብቂያ የተቀዳጇቸው የጎዳና ውድድር ድሎች፣
የጃፓን ቶኪዮ ማራቶን፣
ወንዶች፣
1. ደሱ ገልሜሳ 2:05:22,
2. ሞሐመድ ኢሳ 2:05:22,
3. ፀጋዬ ጌታቸው 2:05:25,
6. ደሜ ታዱ 2:05:38,
ሴቶች፣
2. ፀሐይ ገመቹ 2:16:56,
3. አሸቴ በከሬ 2:19:11,
4. ወርቅነሽ ኢዴሳ 2:20:13,
የጣልያን ሮም ኦስቲያ ግ/ማራቶን
ወንዶች፣
3. ታደሰ ታከለ 59:56,
የፈረንሳይ ፓሪስ ግ/ማራቶን፣
ሴቶች፣
3. ቤተልሔም ይመር 1:06:46,
የፈረንሳይ ካኔስ 10 ኪሜ
ሴቶች፣
1. ልቅና አምባው 32:22,