ከ20 አመት በታች የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የ4 ፍፃሜ ውድድሮች ውጤት
የ2ኛው ቀን ጥር 24/2015 ዓ.ም የ11ኛው ከ20 አመት በታች የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የ4 ፍፃሜ ውድድሮች ውጤት – አሠላ።
👉 ምርኩዝ ዝላይ ሴት፣
1ኛ ሲፈን ሰለሞን፣ ጥሩነሽ ዲ/ማዕከል፣ 2.40 ሜ
2ኛ ደራርቱ ታምሩ፣ኢት/ስፖ/አካዳ/ 2.40 ሜ
3ኛ ሜቲ ቤከማ፣ ጥሩነሽ ዲ/ማዕከል፣ 2.25 ሜ
👉 ሱሉስ ዝላይ ወንድ፣
1ኛ ዶል ማች፣ ኢ/ን/ባ፣ 15.71 ሜ
2ኛ ኪትማን ኡጅሉ፣ ኢት/ኤሌክ/15.45 ሜ
3ኛ ጆሴፍ ኦባንግ፣ ሲዳማ ቡና፣ 15.42 ሜ
👉 100 ሜ ወንድ፣
1ኛ አደም ሙሳ፣ ኦሮ/ክልል፣ 10.31
2ኛ አዲስ ሂሬ፣ ኢት/ኤሌክ/ 10.40
3ኛ ያብሥራ ባሻውረድ፣ ኢኮስኮ፣ 10.55
👉 100 ሜ ሴት፣
1ኛ ራሄል ተስፋዬ፣ መቻል፣ 11.40
2ኛ ያብሥራ ጃርሶ፣ ኢ/ን/ባ፣ 11.46
3ኛ እያዩ መኳንንት፣ ኢት/ኤሌክ/ 11.71
👉ምንጭ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴረሽን