በ3ተኛ ዙር የኤፌ ካፕ ማጣሪያ ጨዋታ አርሰናል ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈ

በ3ተኛ ዙር የኤፌ ካፕ ማጣሪያ ጨዋታ አርሰናል ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈ

በእንግሊዝ ኤፌ ካፕ ሶስተኛ ዙር ጨዋታ የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ኦክስፎርድ ዩናይትድን 3ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፎ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል ።

👉ኦክስፎርድ ዩናይትድ 0-3 አርሰናል
⚽️ኤልኔኒ 63′
⚽️ኒኬቲያ 70′ 74′

የአርሰናልን የማሸነፊያ ግብ ሞሀመድ ኢሌኒ በ63ኛው ደቂቃ እና ኒኪታህ በ70ኛውና በ
74ኛው ደቂቃ አስቆጥረዋል ።

በጨዋታው ሁለት ግብ ያስቆጠረው ኤድዋርድ ኒኪታህ የጨዋታው ኮኮብ በመባል ተመርጧል ።

በቀጣይ የአራተኛ ዙር የኤፌ ካፕ ጨዋታ የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ከ ማንችስተር ሲቲ የሚገናኙ ይሆናል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.