ማንችስተር ዩናይትድ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈ

ማንችስተር ዩናይትድ ከ ኤቨርተን

ማንችስተር ዩናይትድ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈ

በእንግሊዝ ኤፌ ካፕ ጨዋታ ማንችስተር ዩናይትድ ከኤቨርተን ጋር ያደረገውን የጥሎ ማለፍ ጨዋታ 3ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፉን አረጋግጧል ።

👉ማንችስተር ዩናይትድ 2-1 ኤቨርተን

⚽️አንቶኒ 4′                   ⚽ ኮዲ 14′
⚽ኮዲ 52 (በራስ ግብ)
⚽️ራሽፎርድ90+7

👉ለማንችስተር ዩናይትድ የማሸነፊያ ግቦችን አንቶኒ ፣ ማርከስ ራሽፎርድ እና ኮዲ በራሱ ግብ ላይ ከመረብ አሳርፈዋል ።

👉ኤቨርተንን ብቸኛ ግብ ኮዲ አስቆጥሯል ።

👉ማርከስ ራሽፎርዶ በኦልድትራፎርድ ባደረጋቸው ተከታታይ ሰባት ጨዋታዎች ሰባት ግቦች አስቆጥሯል ።

 

 

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.