40ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ውድድር ተጀመረ

40ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ውድድር በሱሉልታ ከተማ በድብልቅ ሪሌ የተጀመረ ሲሆን 1ኛ) ኦሮሚያ ክልል
2ኛ) ሱሉልታ
3ኛ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመሆን አጠናቀዋል ።

Leave a Reply

Your email address will not be published.