የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ውጤት
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ውጤት
ልደታ ክፍለ ከተማ 0-4 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሎዛ አበራ (2) ፣ መዲና ዐወል ፣ ብርቄ አማረ
ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-2 አዲስ አበባ ከተማ
እየሩስ ወንድሙ // ሰርካዲስ ጉታ (ፍ/ቅ/ም) እና ቤቴልሄም መንተሎ
ድሬዳዋ ከተማ 0-2 ኢትዮ ኤሌክትሪክ
ትንቢት ሳሙኤል እና ዓይናለም አሳምነው
ምንጭ 👉የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን