ማንችስተር ሲቲዎች ጣፋጩን ሶስት ነጥብ አሳክተዋል
ማንችስተር ሲቲዎች ጣፋጩን ሶስት ነጥብ አሳክተዋል
ታህሳስ 19 ከምሽቱ 5 ሰዓት የተደረገ የ17ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ውጤት
ማንችስተር ሲቲዎች በኤርሊንግ ሀላንድ ሁለት ጎሎች እና ሮድሪ ግብ ታግዘው ሊድስ ዩናይትድን 3ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል ።
ፓስካል የሊድስ ዩናይትድን ከሽንፈት ብቸኛ ግብ አስቆጥሯል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ማንችስተር ሲቲ ከ ኤቨርተን እንዲሁም ሊድስ ዩናይትድ ከ ኒውካስትል ዩናይትድ የሚገናኙ ይሆናል።
ሊድስ 1 – 3 ማንችስተር ሲቲ
⚽️ስትራውክ ⚽️ ሮድሪ
⚽️⚽️ ሃላንድ