ሊቨርፑል አስቶን ቪላን አሸነፈ

ሊቨርፑል አስቶን ቪላን አሸነፈ

የ17ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ሰኞ መስከረም 17 ቀን ምሽት 2.30 የተጀመረ ጨዋታ ሲጠናቀቅ ሊቨርፑል ከሜዳው ውጪ አስቶን ቪላን በሞሀመድ ሳላህ ፣ ቫን ዳይክ እና ባሴቲች ጎሎች 3ለ1 ረተዋል።

👉አስቶን ቪላ   1-3   ሊቨርፑል
⚽️ዋትኪንስ 59′  ⚽️ሳላህ 5′
⚽️ቫንዳይክ 37′
⚽️ባጄቲች 81′

👉 ሀያ አምስት ነጥቦችን የሰበሰቡት ሊቨርፑሎች በሊጉ ስድስተኛ ላይ ሲገኙ አስቶን ቪላ አስራ ሁለተኛ ደረጃን ይዘው ተቀምጧል ።

👉በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ሊቨርፑል ከ ሌስተር ሲቲ እንዲሁም አስቶን ቪላ ከ ቶተንሀም የሚገናኙ ይሆናሉ።

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.