ምድብ ሀ

ዶሬ ላንጋኖ 2-0 አዲስ አበባ ፖሊስ

አደሮ ሳሙኤል (2)

ሙከ ጡሪ 1-2 ዱከም ከተማ

መሳይ ደሜ // ፍሬሰንበት ኤርሚያስ እና በርናባስ ዳንኤል

አዴት ከተማ 0-2 ቢሾፍቱ ከተማ

ካሣ ከተማ (2)


ምድብ ለ

አምባ ጊዮርጊስ 1-5 ካራማራ

ቢሰጥ እንድሪያስ // አብዱላዚዝ ሙሴ (2) ፣ ሙሴ አዳነ ፣ ነጂብ አህመድ እና አብዱልናስር ሁሴን

ሞጆ ከተማ 0-0 ወሊሶ ከተማ

ቅበት ከተማ 1-2 ወንዶ ገነት

ቶፊቅ ኢብሮ // ገብረመስቀል ዱባ (2)


ምድብ ሐ

ሆለታ ከተማ 0-0 አዲስ ቅዳም

ሱሉልታ ከተማ 0-0 ሐረር ከተማ

ልደታ ክፍለ ከተማ 3-2 ቡሬ ዳሞት

ታደሰ ጌታቸው ፣ ኤርሚያስ ጥበቡ እና ታሪኩ አስፋው // ወርቅነህ ታደሰ እና ተስፋ በቀለ (ራሱ ላይ)


ምድብ መ

ሰመራ ዩኒቨርሲቲ 1-1 ሾኔ ከተማ

ልቃውን ዘውዴ (ራሱ ላይ) // ዳግም ወንዳፍራው

ሞጣ ከተማ 1-0 ኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ

አሸናፊ አየለ

በደሌ ከተማ 2-1 ደባርቅ ከተማ

ዋሲሁን ሁሴን እና ብርሀኑ ማሞ // ጌታቸው ደሳለኝ

👉መረጃው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ነው።